|
አባል ሆነው ከተመዘገቡና ዋይልድ አፕሪኮት ውስጥ ከገቡ በኋላ ከላይ በስተቀኝ የሚታየውን ስመዎን በመጫን የአባልነት መገለጫዎን መቀየር፣ የክፍያ ጊዜዎን ማደስ፣ ክፍያ መፈጸም፣ የክሬዲት ካርድ ቁጥርዎን ማስተካከልና ቋሚ ክፍያዎችን (recurring payments) ማስገባት ይችላሉ።
ድጋፍ
ውድ አባል / ደጋፊ፣
የዜግነት ፓለቲካ እንዲጎለብትና ማህበራዊ ፍትህ እንዲሰፍን የበኩልዎን ድጋፍ ማድረግ ከፈለጉ፣ ከዚህ በታች ያሉትን አማራጮች በመጠቀም እገዛዎን ማድረግ ይችላሉ።