|
አባል ሆነው ከተመዘገቡና ዋይልድ አፕሪኮት ውስጥ ከገቡ በኋላ ከላይ በስተቀኝ የሚታየውን ስመዎን በመጫን የአባልነት መገለጫዎን መቀየር፣ የክፍያ ጊዜዎን ማደስ፣ ክፍያ መፈጸም፣ የክሬዲት ካርድ ቁጥርዎን ማስተካከልና ቋሚ ክፍያዎችን (recurring payments) ማስገባት ይችላሉ።
የሚያደርጉት አስተዋጽኦ የሀገራችንን የወደፊት አቅጣጫ ለመቀየር ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግ አይዘንጉ፤ አቅመዎና ልቦናዎ በፈቀደው መጠን አባል በመሆን ይደግፉ። አባል ከሆኑ በኋላ ግን ከታች የሚታየውን Edit Your Member Profile ማስፈንጠሪያ በመጫን ዝርዝር የአባልነት መገለጫዎን ማስተካከል ወይም መቀየር ይችላሉ።