ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ዓለም አቀፍ ካውንስል |

(ዲሲ - ሜትሮ አካባቢ)
ውድ የሀገር ልጅ፣
ሀገር ወደፊት ልትራመድ የምትችለው ከትናንትናው በተማሩ፣ የዛሬውን በተረዱና ለነገው መልካም ራዕይ ባላቸው አስተዋይ ልጆቿ ነው። ዜግነትን መሠረት ያደረገዲሞክራሲያዊ ስርአት በሀገራችን ዕውን ሊሆን የሚችለው፣ አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጆች ከመቼውም በበለጠ ሁኔታ ተሳትፎ ማድረግ ሲችሉ ብቻ ነው።
ስለሆነም፣ ከዳር ቆመው አይመልከቱ፤ ይሳተፉ! ዜግነትን ያማከለ ፍትሀዊ ስርአት ይመሰረት ዘንድ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ፤ አሻራዎን ያሳርፉ!
ለሚያደርጉት አስተዋጽኦ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!!
ንቁ ዜጋ ፤ ምቹ ሀገር